ምለላ ቅድመ ፈጣሪ የሚቀርብ የምልጃ' የተማኅጸኖ ጸሎት ነው፡፡ አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ [1] ምለላ ለሚለው ስያሜ ምሕላ'
ተማለለ' ለመነ'ማለደ' አቤት አቤት አለ' ምልጃ' የማኅበር' የሕዝብ ጸሎት በማለት ብያኔ ሰጥተዋል፡፡ ይኸውም በዘመነ ዐጸባ[2]'ሁከት በበዛበት ወቅት ሕዝብ በቤተ ክርስቲያን ተሰብስቦ
የሚያደርሰውን የምሕላ ጸሎት (እግዚኦታ) እንዲሁም
በካህናት መሪነት የሚደረሰውን መሐረነ አብን ያሳያል፡፡
ይኽ የመሐረነ አብ ምሕላ በመጽሐፍ የተጻፈና በዜማ የሚደርስ ነው፡፡ በሌላ ወገን ደስታ ተክለ ወልድ [3] ለምለላ -ተማለለ' ለመነ ልመና ያዘ
በማለት ብያኔ ሰጥተዋል፡፡
በዚህ ጥናት የምንዳስሰው ምለላ በሥነ ቃል በቅብብሎሽ የተወረሰ ሲሆን በጾመ ማርያምና በዕለተ ሰንበት በእናቶች[4] በዜማ የሚደርሰውን ግጥም ነው፡፡ ስለዚህም በመጀመሪያው ብያኔ የተሰጠው ምሕላ በጉባኤ
ወይንም በማኅበር በቤተ ክርስቲያን የሚደርስ ሲሆን ምለላ ግን አንድ ሰው በግሉ በመኖሪያ ቤቱ ወይንም በደጀ ሰላም በዜማ
የሚያደርሰው ቃላዊ ግጥም ነው[5] ፡፡ ስለዚህም የምለላ የመዝሙር ግጥም በዜማ ከሚደረሱ የሥነ ቃል ቅርሶች ይመደባል፡፡
ቀደምት እናቶች በቤተ ክርስቲያን የሚሰጠውን የአብነት
ትምህርት በተማሪ ቤት ተገኝተው በመማር ባገኙት ዕውቀት[6] እንዲሁም ዘወትር በቤተ ክርስቲያን በመገኘት ቅዱሳት መጻሕፍት ሲነበቡ በማድመጥ' የቅዱሳን ገድልና ተአምር ሲነገር በመስማት ባገኙት
ትምህርት[7] መሠረት ለቅዱሳን ውዳሴና ልመና ያቀርባሉ፡፡ ንጽሕ ጠብቀው' ከኃጢአት ርቀው' ሲጾሙ ውለው በሰዓተ ንዋም በመኝታቸው ዙሪያ መዓዛ ያለው ሣርና ቅጠል ጎዝጉዘው' ጧፍ አብርተው ከምለላ ግጥም አንዱ በሆነ በመዝሙረ
ፍልሰታ የቅድስት
ድንግል ማርያምን ስደትና ኃዘን ያስባሉ[8]፡፡ የምለላ መዝሙር በመዘመር በቅዱሳን ስም ከፈጣሪያቸው ይቅርታና ምሕረት ይለምናሉ' የልጅዋን ከሃሊነት እያነሡ ይማፀናሉ፡፡ አለቃ ተገኝ
ተአምሩ ሰቆቃወ ድንግልን ወደ አማርኛ በመመለስና በሥነ ቃል ያገኙትን በማዋሓድ መዝሙረ ፍልሰታን በመጽሐፋቸው አቅርበውታል፡፡
ስመኘው አራጌም በመመረቂያ ጽሑፉ የተወሰኑ የፍልሰታ የምለላ ግጥሞችን አሰባስቧል፡፡
ሌላውና በስመኘው አራጌ ሥራ ውስጥ ያልተነሣው የምለላ ግጥም
እናቶች በሰንበተ ክርስቲያን በመንፈቀ ሌሊት ተነሥተው የሰንበት እሳት ወይንም መብራት አብርተው በዕለተ ሰንበት እየተማጸኑ
የሚዘምሩት የሰንበት የምለላ ግጥም ነው፡፡ ይህ የሰንበት የምለላ ግጥም እናቶች በዜማ የዕለተ ሰንበትን ታላቅነት የሚገልጡበት' በዕለተ ሰንበት የሚማጸኑበት' በየሳምንቱ ቅዳሜ ለእሑድ አጥቢያ በመኖሪያ ቤታቸው
እሳት አንድደው' እንቅልፍ
አጥተው በትጋኀ ሌሊት ቅደመ ፈጣሪ ቆመው የሚለምኑበትና የሚማፀኑበት በትውፊት ያገኙት ታላቅ መንፈሳዊ ሀብታችን ነው[9]፡፡ ጌታሁን ባንጃው [10] የሰሎሞን ተክሌን ጥናት በከለሰበት ክፍል የምለላ ግጥሞች በኅብረት እንጂ በግል እንደማይዘመሩ እንዲሁም ያለ ሽብሽባና ጭብጨባ ድምቀት እንደማያገኙ የጻፈው ምናልባት
የክብረ በዓል መዝሙራትን ለመግለጽ አስቦ ወይንም የምለላና የክብረ በዓል መዝሙራትን አንድ አድርጎ ወስዶ ካልሆነ በስተቀር
የተጻፈው ባሕርይ ፈጽሞ የምለላ ግጥሞችን አይገልጽም፡፡
የምለላ
ግጥሞች ይዘት አጭር ትንተና
XÂèC bx¥R¾ mZщT fȶÃcWN s!ÃmsGn# ¥d‰cW _N¬êE KRStEÃÂêE TWð¬CN nWÝÝ ቀደምት እናቶቻችን በምለላ ግጥማቸው እንቶኔ ዘይቤ በመጠቀም በዝማሬ ቅድስት ድንግል ማርያምን እንዲሁም ዕለተ ሰንበትን ያነጋግራሉ'
በቅድስት ድንግል ማርያም እንዲሁም በሰንበተ
ክርስቲያን ይማጸናሉ፡፡ yምለላ ግጥሞች MSUÂN½ LmÂNÂ NS/N
y¸Glጽ ይዘት አላቸው፡፡ በምለላ ግጥም የሚቀርበው ዝማሬ የወልደ እግዚአብሔርን ሕማምና
የቅድስት ድንግል ማርያም ስደት' መሪር
ኃዘን½ አማላጅነቷን' የሰንበተ
ክርስቲያንን ክብርና ገናናነት' ymA/F QÇS ¬¶KN½ yQÇúNN ገድል'
x¥§JnTÂ
yolÖT xq‰rBN በግልጽ
ያሳያልÝÝ bt=¥¶M b¦Y¥ñT bMGÆR mAÂT y¸s-WN ¬§Q oU
ÃStM‰LÝÝ ቀጥሎ ለምሳሌ የቀረቡ የምለላ ግጥሞችን እንመልከት፡፡
å
¥RÃM XlMNšlh# ƶÃ>
xND
g!z@ S¸ኝ qRb>
µ-gb@
q$m>
BRt$
g#ÄY xlኝ §NcE yMnGR>ÝÝ
ኦ c¶T tm§ለ>½
l@l!T
bሕL» ንገሪኝ qRb>ÝÝ
xd‰>N½
bXJ> ÙW XËN½
እናቶች ለቅድስት ድንግል ማርያም ካላቸው ጽኑዕ ፍቅር የተነሣ እንደ ቅርብ ወዳጃቸው መጥታ እንድታማክራቸው'
ምስጢራቸውን እንድትጋራቸው ይጠሯታል፡፡ ይህ የግጥም ይዘትና ዘይቤ ካህናቱ በግእዝ ፡
ማርያም ድንግል አመ ረከብኩኪ
ኃዘነ ልብ
እነግረኪ
በገዳምኑ ወበኣት ኀበ ኃሠሥኩኪ
እግዝእትየ ማርያም እጼውዕ ስመኪ
ቀዊምየኑ ኀበ ሀሎኩ አስተርእይኒ ገጸኪ
ወኀበ ስእለትየ ካዕበ ጽልዊ ዕዝነኪ፡፡ በማለት
ከሚዘምሩት ጋር ተቀራራቢነት አለው፡፡ ይኽንን የመዝሙር ግጥም ወጣቶች በኅብረ ዝማሬ በመቅረጸ ድምፅ ክር አዘጋጅተው
በማቅረባቸው በትውፊት ከእኛ የደረሰውን የእናቶች ዝማሬ ግጥምና ዜማውን በቀጥታ በመውሰዳቸው አንዳንዶች የሰንበት ትምህርት ቤት
የአማርኛ መዝሙር እንደሆነ ሊያስቡ ይችላሉ፡፡ በእርግጥም ለሰንበት ትምህርት ቤት የአማርኛ መዝሙራት አንዱ መነሻ የእናቶች
የምለላ መዝሙር በመሆኑ ሓሳቡ ትክክለኛ ነው፡፡
ለ. የቅድስት ድንግል ማርያምን አማላጅነት ለመጠየቅ የቀረበ ግጥም
1. k!Än MሕrT XRH„
tY x¬q$¸ኝ kb„
xNcE öm> öYኝ bb„ÝÝ
ys!åL xlNU m‰‰ nW xl#
xNcE x¥LJኝ XGZXTn k¤l#ÝÝ
NAሕt& NAሕt&
x¥LJኝ bät&
xNcEN
SlMN
LJ>N
úMN
s§M sg!D፡፡
እናቶች
ለቅድስት ድንግል ማርያም ስምሽን የጠራውን½ መታሰቢያሽን ያደረገውን እምርልሻለሁ (ለዘጸውዓ ስመኪ ወለዘገብረ ተዝካረኪ እምሕር
ለኪ፡፡) ብሎ
የተወደደ ልጇ የሰጣትን ቃል ኪዳን በማሰብ ልጅሽን እያመንኩ ስምሽን እየጠራሁ እንዴት ሲኦል እገባለሁ በማለት በተሰጣት ቃል
ኪዳን እንድታማልዳቸው ይማጸናሉ፡፡ ይህንን አርኬ በመቅረጸ ድምፅ ተቀርጸው ከቀረቡ የአማርኛ መዝሙራት መካከል እናገኘዋለን[15]፡፡
2. ንኢ ማርያም
መድኃኒተ ነፍሱ ለአዳም
ሰአሊ ለነ ማርያም፡፡
ኪዳነ ምሕረት አዛኝቱ
ለበላኤ ሰብእ መድኃኒቱ
መንግሥተ ሰማያት ይሁን ቤቴ
s§M sg!D፡፡
ይህ
አርኬ[17] እናቶች ቀድሞ በበጎ ምግባሩ
ይታወቅ የነበረውና በኋላ በሰይጣን ፈተና ሰባ ስምንት ነፍሳት የበላውን በላኤ ሰብእ (ሰውን የሚበላ) ተብሎ የሚታወቀውንና
በቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ለመንግሥተ ሰማያት የበቃውን
ሰው ታሪክ በተአምረ ማርያም ሲነበብ በመስማታቸው እነርሱንም እንደ በላኤ ሰብእ አማልዳ ለመንግሥተ ሰማያት ታበቃቸው ዘንድ
የሚያቀርቡትን የምለላ ጸሎት ያሳየናል፡፡
3. DNGL ¥RÃM
Xmb@t&
mNG|t s¥Y Yh#N
b@t&
b`-!xT uቃ SlwS
ö» kðt$ SwqS
xNcE x¥LJኝ
µlM Ng#|ÝÝ
s§M sg!D፡፡
ይህ
ስንኝ ደግሞ እናቶች በቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ፍጹም
እምነት ስላላቸው በኃጢአታቸውና በበደላቸው ለሚመጣባቸው አበሳና ወቀሳ አማላጅ ኾና እንድትቆም የሚማጸኑበትን ዝማሬ ያሳየናል፡፡
ይህንንም ግጥም የሰንበት ትምህርት ቤት ዘማርያን በመቅረጸ ድምፅ ክር አዘጋጅተው አቅርበውታል[18]፡፡
ሐ. ለFLs¬ ለምለላ የቀረበ የመZÑR ግጥም
wØ sNb¬ sNb¬
mÈC lFLs¬
xgR> yT nW
x@F‰¬
xúD¶ኝ ¥¬ÝÝ
YÂFq¾L l@l!T
ys¥Y XLFኝ mB‰T
wØ yn@ Xmb@T ¼2¼
bKNF> _§ Uርd>
kLJ> |F‰
wSd>
XNÄLöMB> bG‰
XNÄÃsቃየኝ mk‰
wØ nFs@N xd‰ÝÝ
wÁT xlfC kmNdR
yXMïúW XÂT ÃC g!dR
bGz@R xú†ኝ mNgDêN
XNDkt§T b`zN
XúT xZ§ XúT xZ§
ወÁT ÆknC kgl!§
ÆrF>በt$ k²F _§
>FèC kbb#> bz!Ã ö§
›YñC> fRtW Slns#
XNÆ KrMTN xfss#
yn@ Y_ÍL> h#lT ›Yn@
ÆNcE ÍN¬ ÆNcE ÍN¬
GBA bSdT LNg§¬
›lM Yunqኝ Y_bbኝ
XNd-bb> G‰ qኝ
>FèC kbW> s!¥k„
›YñC> fzW XNÆ z„
m‰öt$ m‰öt$
S§úznW g@Tnt$
xmn¬ xmn¬
LBs#N mls
xNÇ >F¬
wØ sNB¬ sNB¬
s§M sg!D፡፡
Ûm FLs¬ b?ÚÂT½ bMእmÂNÂ bµHÂT zND btly
FQR yMT¬Y ¬§Q mNfúêE xgLGlÖT y¸kÂwNÆT wQT ÂTÝ፡ µHÂT l@l!T bsዓ¬T qN bQÄs@½ mzM‰N bSB/t nGH ¼y-êT MSU¼ ?ÉÂT
bmZÑR ÃúLЬLÝÝ XÂèC dGä -êT WÄs@ ¥RÃM QÄs@ ¥RÃM TRÙ» s!ÃÄM-#½ qN QÄs@ s!ÃSqDs#
WlW ¥¬ mB‰T xBRtW mZÑr FLs¬N YzM‰l#ÝÝ bmZÑሩ በተለዋጭ ዘይቤ የቅድስት ድንግል ማርያምN
SdT½ ydrsÆTN mNg§¬T x¥§JnT b¥NúT yt¥~ጽñ olÖT ÃqRÆl#ÝÝ bMGÆR b¦Y¥ñT mAÂT y¸Ãs-WN oU YÂg‰l#ÝÝ የሰንበት ትምህርት ቤት ወጣቶች ይህንን የፍልሰታ የምለላ ዝማሬ በመቅረጸ ድምፅ ክር በመዝሙር መልክ አዘጋጅተው
ስላቀረቡት[20] ብዙዎች በየቤታቸው የማድመጥ ዕድል አግኝተዋል፡፡ ይኽም የእናቶች መዝሙር ዛሬም በአማርኛ መዝሙር ያለውን
ጉልህ ሥፍራ ያሳየናል፡፡
መ. በFLs¬ የምለላ መZÑR ሥነ ምግባርን ለማስተማር ወይንም
ለማጽናት የቀረበ ግጥም
1. kh#l# kh#l# -@F ¬NúlC
ከuቃ ወድቃ ትነሣለች
kz!ÃC -@F kz!ÃC -@F
yxÄM LJ h#l# xTSnF
yxÄM LJ h#l# snfÂ
yn#é b@t$N rúÂ
tW xTRú
tW
xTRú
tሠRèL¦L yXሳT xLU
ÃN yXሳT xLU
yXሳT Æ?R
XNdMN BlH TšgR
tšg„T xl# b\„T MGÆR
Xn@ ƶÃ> wÁT Ldር
¼XNdMN Bü LšgR¼
እናቶች
በዚህ ስንኝ የሰው ልጅ ትንሽ ቅንጣት ካላት ከጤፍ ወድቆ መነሣትን፤ ትንሣኤ ልቡናን እንዲማር የሚያሳስቡ ሲሆን ይህን ማስታወስ
ካልቻለና በትንሣኤ ልቡና ሕይወቱን ካልለወጠ የሚጠብቀውን የሲኦል መከራ ያሳዩታል፡፡ በመጨረሻም ጻድቃን በበጎ ሥራቸው
በትሩፋታቸው ምረረ ገሃነመ እሳትን ሲሻገሩ ምግባር ለሌለን ግን ፈጥኖ ይቅርታውና ቸርነቱ እንዲደረግልን ይለምናሉ፡፡ የተለያዩ መዘምራን ይኽንን የመዝሙር ግጥም ከነዜማው ሙሉ
በሙሉ በመቅረጸ ድምፅ ክር አዘጋጅተው አቅርበውልናል፡፡ ይኽም የአማርኛ መዝሙራት ከእናቶች መዝሙራት ግጥምና ዜማ ለመውረሱ በማሳያነት
ያገለግላል፡፡
2. አንተ yxÄM LJ ተW xTRú
ነገ ትፈርሳለህ
እንደ ጎታ
ጎታ ቢፈርስ ይደለዛል
3. ሲኦል
ይብላኝ ወይ እኔን
በዚያ በሲኦል አለ ቀንዳም ትል
ይህ አርኬ እናቶች ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ሲኦል ትሉ የማያንቀላፋበት እሳቱ የማይጠፋበት
የቅጣት ሥፍራ መሆኑን ሲናገሩ ሰምተው እነርሱም በቋንቋቸው በእንቶኔ ዘይቤ ሲኦልንና በውስጡ ያለውን መከራ በአጭርና በግልጽ
ቋንቋ እንዴት እንደገለጹት ያሳያል፡፡ ጎታ ፈርሶ ወደ አፈርነት እንዲመለስ የሰው ልጅም በሞት ፈርሶ ወደ አፈርነት የሚመለስ
መሆኑን በማስታወስ በዕለተ ፍትሕ በቀኝ ለመቆም ምክንያት የሚሆን ትሩፋት መሥራት እንደሚገባ ያስተምራል፡፡ ይኽን ዓይነቱ የመዝሙር ግጥም በ 09)፷ዎቹ በተደረሱ የአማርኛ መዝሙራት በስፋት የተለመደ ነበር፡፡
ሠ.በFLs¬ የምለላ መZÑR የቅድስት ድንግል ማርያምን ኃዘን
ለማሰብ የቀረበ ግጥም
Xmb@t& ¥RÃM MN
h#ÂlC
xNgaN dF¬ ¬lQúlC
B¬lQS
ywLÁ q¸S bsbs
B¬nÆ
አBQ§ xdrC Ag@ xbÆ
ÃN xbÆ
xSrW grûT XNdl@Æ
Yግrûኝ
s§M sg!D፡፡
ይህ አርኬ እናቶች የቅድስት ድንግል ማርያምን ኃዘን' ጌታ
ያለበደሉ የደረሰበትን ሕማም እንዴት እንደሚገልጹ ያሳያል፡፡ ይኽንን የእናቶች መዝሙር አንዳንድ የሰንበት ትምህርት ቤቶች
በሕጻናት ክፍል ሲያዘምሩት' አንዳንድ ዘማሪዎች ደግሞ በመቅረጸ ድምፅ ክር አዘጋጅተው
ለሕዝብ አቅርበውታል፡፡
ረ. በFLs¬ የምለላ መZÑR ለቅድስት ድንግል ማርያም ብፅዓት
ለመግባት የቀረበ ግጥም
NA?T . . . . NA?T
y`Yl ml÷T XÂT
B¬wÀኝ k¸mÈW ¥T
s§M sg!D
ይህ አርኬ እናቶች ለቅድስት ድንግል ማርያም እንዴት ብፅዐት እንደሚገቡ ያሳያል፡፡ ይኽ የግጥም ዓይነት በአንዳንድ የዘመናችን የአማርኛ መዝሙራት አልፎ አልፎ
ይታያል፡፡
ሰ. በዕለተ ሰንበት የምለላ ÑZÑR ለተማኅጽኖ የቀረበ ግጥም
1. bXNt sNbT bXNt sNbT
tW XÆKH ¥rN ml÷T
yMN mኝ¬ yMN XNQLF ¼2¼
bsNbT እúT xNDì xb@T
xb@TÝݼ2¼
yMN mኝ¬ yMN XNQLF ¼2¼በሰንበት
እምድር ተኝቶ አቤት አቤት፡፡
2.
têsኝ QÄ» têsኝ sNbT
የመጀመሪያው አርኬ እናቶች በዕለተ ሰንበት እንቅልፍ ሳያሸንፋቸው ዕረፍተ ሥጋ ሳያሻቸው ሌሊቱን በጸሎት
እንደሚያሳልፉ ሲያሳየን የሁለተኛው ደግሞ በዕለተ ሰንበት እንዴት እንደሚማጸኑ ያሳየናል፡፡ የምለላ መዝሙራት ግጥም' ዜማና
አቀራረብ ለአማርኛ የንስሓ መዝሙራት ዜማ' ግጥምና አቀራረብ መሠረት በመሆን አገልግለዋል፡፡ በሁለቱ
መዝሙራት መካከል ያለው ቁርኝት በጣም ጥብቅና ጠንካራ ነው፡፡
አንዳንድ የአማርኛ መዝሙራት ደራስያን ይኽንን ግጥም አብነት በማድረግ ክብረ በዓላትን(ልደትን' ጥምቀትን' ሆሣዕናን' ስቅለትን' ትንሣኤን' ዕርገትን)
አስመልክተው አዳዲስ መዝሙራትን አቅርበዋል፡፡
[4]
ስመኘው (09)'4፡01) ፡፡ ስመኘው መነኮሳት ያላቸው ሴት መነኮሳያዪትን ለመግለጽ ፈልጎ
ነው ፡፡ ሕዝቡ በልማድ ሁለቱንም ጾታ መነኩሴ በማለት ስለ ሚጠራ ያንን ይዞ እንጂ ወንዶቹን ለማለት አይደለም፡፡ ስለዚህም እርሱ
መነኮሳትና ቆራቢዎች ያለውን በማጠቃለል እናቶች በሚል ተወስደዋል፡፡
[10]
(09)(3፡6)፡፡ በይምላዎና
በርግቢ ቀበሌ ገበሬ ማኅበር ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም የሚነገር ሥነ ቃል ትንተና
በሚል ርዕስ ለአRTS ÆClR Ä!G¶ kðL
yààà A/#F ለxÄ!S
xbÆ †n!vRStE ÃL¬tm የመመረቂያ ጥናት፡፡
[11]
በጥናቱ ውስጥ ለትንተና የቀረቡት የግጥም ይዘቶች ቅደም
ተከተል በተመለከተ እንዲህ መሆን አለበት ተብሎ የተጻፈ ሕግ ባለ ማገኘቱ የቀረበው ቅደም ተከተል ለገለጻ በሚያመቸ መልክ የተዘጋጀ
እንጂ ሌላ አመክንዮ የለውም፡፡
[13] s§M sg!D ፡ የሚለው ዓረፍተ ነገር በፍልሰታ የምለላ የመዝሙር ግጥም ውስጥ የአርኬ መድምደሚያ
ወይንም መዝጊያ ነው፡፡ አበው በመዝሙረ ዳዊት አንድ ንጉሥ አድርሰው ሲጨርሱ ስብሓት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም እንደሚሉት ወይንም በጸሎተ ሰዓታት ለኖኅ ሐመሩ ሲደርስ በእያንዳንዱ አርኬ በሰጊድ ሰላም እንደሚለው ያለ ነው፡፡
[17]
አርኬ
የግእዝ ቃል ሲሆን በአማርኛ አንጓ (Stanza) ይባላል፡፡ ዝርው ጽሑፍ በአንቀጽ እንደሚከፈል ሥነ ግጥም ደግሞ በአርኬ
(አንጓ) ይከፈላል፡፡ አርኬ የሓሳብ ወይንም የድምፀት ለውጥ በታየ ቁጥር እየተከፋፈለ ጠቅላላ ግጥሙን ወደ ፊት የሚያራምድ
የግጥሙ አንድ ክፍል ነው፡፡ አርኬ የሚወሰነው እንደ ሓሳቡ ስፋትና ጥልቀት ነው፡፡ ስለዚህም አርኬ በሁለት ወይንም ከዚያ በላይ
ባሉ ስንኞች ሊገነባ ይችላል፡፡ አብዛኛውን ጊዜ በግእዝ ድርሳናት አንድ አርኬ ከሦስት እስከ አምስት ስንኞች ሲይዝ በአማርኛ
ግጥም ግን ከሁለት ጀምሮ ሊይዝ ይችላል፡፡ አንድ አርኬ የተሟላ
ሓሳብ እስከ ያዘ ድረስ አንድ ግጥም ሊሆን ይችላል፡፡ አንድ የመዝሙር ግጥምም አንድን ሓሳብ ብቻ በግልጽ የሚያሳዩና የሚያስረዱ
አርኬዎች ሊይዝ ይችላል፡፡ አዳነ ተሰማ (09)&6፤"8)፡፡
የአማርኛ ሥነ ግጥም ቅርጻዊ
ስልቶች ቅኝት፡፡ በሚል ርዕስ ለአRTS
ÆClR Ä!G¶ kðL yààà A/#F ለxÄ!S
xbÆ †n!vRStE ÃL¬tm የመመረቂያ ጥናት፡፡
በጥናታችን
የምንመለከተው የአንድ መዝሙርን ሙሉ ግጥም ሳይሆን ከግጥሙ የተወሰኑ አርኬዎችን ወይንም ስንኞችን ወይንም ሐረጋትን እየመዘዝንና
እያቀለምን ነው፡፡ ምክንያቱም በግጥሙ ውስጥ ያሉት ሐረጋት ወይንም ስንኞች ወይንም አርኬዎች ተመሳሳይና ወጥ ሊሆኑ ስለሚችሉ
ነው፡፡ ስለዚህም ከመዝሙሩ ግጥም ውስጥ የሚፈለገውን ሐረግ ወይንም ስንኝ ወይንም አርኬ ብቻ መርጠን ስለምንመለከት ሙሉውን ግጥም መጻፍ አያስፈልገንም፡፡
[24]
ይኽም እንደ ላይኛው ነው፡፡
No comments:
Post a Comment